-የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር

Website Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd
Addis Abeba, Ethiopia
Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ/የምታሟላ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
1.1 ሥራ መደብ -የሰው ኃይል አስተዳደር ኦፊሰር
1.2 የሥራ ቦታ-አዲስ አበባ ዋናው ጽ/ቤት
1.3 የትምህርት ደረጃ-በማኔጅመንት፣ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች
1.4 የሥራ ልምድ-ከ ሁለት አመት በላይ አስተዳደር ላይ የሰራ/ች
1.5 ደመወዝ -በስምምነት
1.6 የቅጥር ሁኔታ-ለአንድ ዓመት ኮንትራት እና እንደ ሥራው ሁኔታ ሊታደስ የሚችል
ማሳሰቢያ፡–ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ እና ከሦስት ገጽ ያልበለጠ ካሪኩለም ቪቴ ብቻ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ በኢሜል [email protected] በመላክ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ከተጠቀሱት መስፈርቶች ውጭ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
To apply for this job email your details to [email protected].