-የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር

  • Full Time
  • Ethiopia

Website Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd

Addis Ababa, Ethiopia
Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd

አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ/የምታሟላ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

1.1 ሥራ መደብ -የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ኦፊሰር

1.2 የሥራ ቦታ-አዲስ አበባ ዋናው ጽ/ቤት

1.3የትምህርት ደረጃ-በሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ማኔጅመንት፣በፕሮኪዩርመንት፤ቢዝነስ ማኔጅመንት  ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በዲግሪ የተመረቀ/ች

1.4 የሥራ ልምድ-ከ ሁለት አመት በላይ በንብረት አስተዳደር  ላይ የሰራ/ች

1.5 ደመወዝ -በስምምነት

1.6 የቅጥር ሁኔታ -ለአንድ ዓመት ኮንትራት እና እንደ ሥራው ሁኔታ ሊታደስ የሚችል

ማሳሰቢያከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ እና ከሦስት ገጽ ያልበለጠ ካሪኩለም ቪቴ ብቻ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ በኢሜል [email protected]  በመላክ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ከተጠቀሱት መስፈርቶች ውጭ የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Tagged as:

To apply for this job email your details to [email protected].


You can apply to this job and others using your online resume. Click the link below to submit your online resume and email your application to this employer.

You cannot copy content of this page